||
BACK
||
በ1999 የወጡ አዋጆች ዝርዝር
ማውጫ
አዋጅ ቁጥር 61/1999
በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት ሹዋል ኢድ ቀንን በክልሉ በዓል እንዲሆን የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 62/1999
በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት የኮንደሚንየም ባለቤትነት አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 63/1999
በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት የቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት የሚገነባችውን ቤቶች የማስተላለፍ ኃላፊነትና አፈፃፀሙን ለመወሰን የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 64/1999
በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት ለተቀናጅ ለቤቶች ልማት ማስፈፀሚያ የሚውል የክልሉ መንግሥት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የገንዝብ ብድር ውል ስምምንትን ለማፅድቅ የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 65/1999
በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት የ1999 የበጀት አመት ለክልሉ መንግሥት ለተለያዩ የልማትና የአገልግሎት ሥራዎች ማስፈፀሚያ የሚውል የተጨማሪ የበጀት አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 66/1999
በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት የጤና አገልግሎት አሰጣጥና አስተዳድር አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 67/1999
በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት የአከባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ማቛቛሚያ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 68/1999
በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት ፍርድ ቤቶችና የዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ማቛቛሚያ አዋጅ እና የማሻሻያ አዋጆችን እንደገና ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 69/1999
በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት የግዥ ሥርአትን ለመወሰን የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 70/1999
በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት አስፈፃሚ አካላትን እንደገና ለማደራጀትና ሥልጣንና ተግባራቸውን ለመወሰን የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 71/1999
በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮምሽን ማቛቛሚያ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 72/1999
በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት ብዙኃን መገናኛ ኤጀንሲ ማቛቛሚያ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 73/1999
በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት በ2000 በጀት አመት ለሚሱሩ ሥራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ