||
BACK
||
በ1998 የወጡ አዋጆች ዝርዝር
ማውጫ
አዋጅ ቁጥር 52/1998
በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት ህገ-መንግሥትን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 53/1998
በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት ምክር ቤት የአሰራርና የአባላት ሥነ-ምግባር ለመወሰን የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 54/1998
በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት የ1998 በበጀት አመት ክፌደራል መንግሥት ለደሞዝ ጭማሪ የመደበውን የበጀት ድጎማ በመደበኛ በተጨማሪ በጀት የታወጀ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 55/1998
በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት የዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤትን እንደገና ለማቛቛም የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 56/1998
በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት የቤቶች ልማት ፕሮጀክትን ለማቛቛም የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 57/1998
በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት ለ1999 በጀት አመት ሥራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 58/1998
በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት የሐረር ከተማ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 59/1998
በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት የውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ባለሥልጣን ማቛቛሚያ አዋጅንና ማሻሻያ አዋጆችን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 60/1998
በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት ይቅርታ አስፈጻሚ አካልን እና የሚፈፀምበት ሥነ-ሥርዓትን ለመደንገግ የወጣ አዋጅ