በ1991 የወጡ አዋጆች ዝርዝር
የሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት ፍርድ ቤቶችና የዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ማቛቛሚያ አዋጅ ቁጥር 3/1988ን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 9/1991
የሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 10/1991
የሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት የውጭ ማስታወቂያዎችን በክልሉ ቛንቛ እንዲጻፉ ለማድረግ የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 14/1990
የሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት በሐረሪ ቛንቛ የታተሙ ጽሁፎችን፤ የካሴት ክሮችንና የቪድዮ ካሴቶችን በባህልና ስፖርት ቢሮ ለማኖር የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 20/1991
የሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት የሥራ አመራር ኢንስቲትዩትን ለማቛቛም የወጣ አዋጅ